preloader
  • Home
  • Accreditation
WELCOME TO KEBRON COLLEGE DEBRE BIRHAN

about image

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የስራና ክህሎት ቢሮ ዲጂታል አገልግሎቶች

🎓 ማግኘት የሚችሏቸው ዋና ዋና አገልግሎቶች፦

Student Authentication (የተማሪዎች ትክክለኛነት ማረጋገጫ)፦ የተማሪዎችን የትምህርት መረጃ ትክክለኛነት ኦንላይን ለማረጋገጥ።

College Accreditation (የኮሌጆች እውቅና)፦ በክልሉ እውቅና የተሰጣቸውን የግልና የመንግስት ኮሌጆች ለማየት።

Student Authentication (የተማሪዎች ትክክለኛነት ማረጋገጫ)፦ የተማሪዎችን የትምህርት መረጃ ትክክለኛነት ኦንላይን ለማረጋገጥ።

Exam Result (የፈተና ውጤት)፦ ተማሪዎች ዉጤት ሪጅስትራር ከገባ በዋላ የሚያዩበት

Check Student (ተማሪን መፈለጊያ)፦ ማንኛውንም ተማሪ በሲስተሙ ውስጥ በቀላሉ የት እደተመዘገበ እና በ ቢሮዉ የታወቀ ተማሪ መሆኑን ለማየት ።

ከታች ያለውን ምስል በመንካት በቀጥታ በመግባት የሚከተሉትን ወሳኝ መረጃዎችና አገልግሎቶች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፦

ኬብሮን ኮሌጅ ከ ደ/ብርሀን ክላስተር የሙያ ብቃት ምዘና እውቅና ያገኘበትን የ ምዘና ፍቃዶች